Agent-V
요금 안내
광고 대행 서비스
크롬 익스텐션
블로그

ፅናት ዐምሓራ 101 ሚዲያ thumbnails
ፅናት ዐምሓራ 101 ሚዲያ
ለአንድ ሀገር ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የመገናኛ ብዙሃን ሚና ከፍተኛ ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ ዴሞክራሲ፣ ፍትሕ እና እኩልነት ቅንጦት ሆኖባት የመበተን አደጋ ተጋርጦባታል። በታኞቿ ሀገረ መንግሥቱን የተቆጣጠሩ ገዥዎቿ መሆናቸውም ጣሯን ያበዛዋል። ኢትዮጵያችንን ለማስቀጠል ብሎም በአማራ ላይ የተከፈተውን የዘር ማፅዳት ለማስቆም ብሎም በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ወገኖች ዘንድ የሚደርሰዉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለማጋለጥ እነሆ “ፅናት ሚዲያ” በፅኑ ኢትዮጵያውያን ተቋቋመ። ድፍረት፣ ሀቀኝነት እና ፅናት የሚዲያችን ወጋግራዎች ናቸው። ፅናት ሚዲያ በኢትዮጵያ አራቱም ማዕዘናት ወቅታዊ መረጃዎችን ያደርሳል። ጥልቅ ፖለቲካዊ ትንታኔዎችንም በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ላይ የተቃጣ ጠቅላይነት እየተከታተለ ለሕዝብ ያቀርባል ። በሀገራችን ኢትዮጵያ ስር የሰደደው ማንነት ተኮር የፖለቲካ ቀውስ የመፍትሄ አካል ለመሆን የሰለጠነ የሀሳብ አውድ በፅናት መድረክ ይከፈታል። ሕገ-መንግስታዊ፣ ስርዓታዊ እና መዋቅራዊ የዜጎች በደልና አስተዳደራዊ የፍትህ እጦት በድፍረትና በእውነት በፅናት ሚዲያ ይነገራል። በሕዝባችን ላይ በሚደርሰው የሰላምና ደሕንነት መጥፋት ከሕዝብ ወደ ሕዝብ የሚደርስ ሃቀኛ የሚዲያ ተቋም መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፅናት ሚዲያ በዩቱብ፣ በፌስቡክ እና በተለያዩ ማሕበራዊ መገናኛ ብዙኃን የሕዝብ ድምፅ ወደናተ ለማምጣት ዝግጅቱን ጨርሶ ወዲህ ተከስቷል። በመሆኑን ይህንን አዲስ የዩቱብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደርስዎ የበኩሉዎን ሚና እንዲወጡ እንጠይቃለን። ፈጣን እውነተኛ የመረጃ ምንጭ በፅናት ሚዲያ ይጠብቁ። አሁንኑ ስብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ፅናት ሚዲያ! በፅናት ወደ አባቶቻችን ሰገነት እንወጣለን!
뉴스
구독자 수
908
총 영상 수
75 개
국가
미국
채널 가입일
2025-10-03
구독자 등급
Nano그라피트
Link
YouTube Icon

퍼포먼스 요약

일일 평균 조회수 (Shorts)

일일 평균 조회수 (롱폼)

영상별 평균 조회수 (Shorts)

영상별 평균 조회수 (롱폼)

채널 알고리즘 스코어

시청자 참여도

구독자 활성도

구독자 수 변화량


구독자 상승률


유사 채널